ኢሳይያስ 33:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አውራ ጐዳናዎች ባዶ ናቸው፤በመንገድ ላይ ሰው የለም፤ስምምነቱ ፈርሶአል፤መካሪዎቹ ተንቀዋል፤የሚከበርም የለም።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:3-14