ኢሳይያስ 32:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰነፍ ስንፍናን ይናገራል፤አእምሮው ክፋትን ያውጠነጥናል፤ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለበትን አድራጐት ይፈጽማል፤ በእግዚአብሔርም ላይ የስሕተት ቃል ይናገራል፤ለተራበ ምግብ ይከለክላል፤ለተጠማ ውሃ አይሰጥም።

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:1-7