ኢሳይያስ 32:18-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ሕዝቤ ሰላማዊ በሆነ መኖሪያ፣በሚያስተማምን ቤት፣ጸጥ ባለም ስፍራ ዐርፎ ይኖራል።

19. ደኑ በበረዶ ቢመታ፣ከተማውም ፈጽሞ ቢወድም፣

20. በየወንዙ ዳር ዘር የምትዘሩ፣በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በነጻነት የምታሰማሩ፣ምንኛ የተባረካችሁ ናችሁ።

ኢሳይያስ 32