ኢሳይያስ 32:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐምባ ምሽጉ ወና ይሆናል፤ውካታ የበዛበት ከተማ ጭር ይላል፤ምሽጉና ማማው ለዘላለሙ ዋሻ፣የዱር አህያ መፈንጫ፣ የመንጋም መሰማሪያ ይሆናል፤

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:11-18