ኢሳይያስ 32:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዓመቱ ገና እንዳለፈ፣ተደላድላችሁ የነበራችሁ ትንቀጠቀጣላችሁ፤የወይን ተክል ፍሬ አይሰጥም፤የፍራፍሬም ወቅት አይመጣም።

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:8-17