ኢሳይያስ 31:8-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. “አሦር የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፤የሥጋ ለባሽ ያልሆነም ሰይፍ ይበላዋል።ከሰይፍ ፊት ይሸሻል፤ጐልማሶቹም የግዳጅ ሥራ ይሠራሉ።

9. ጠንካራ ምሽጉ በሽብር ምክንያት ይወድቃል፤መሪዎቹም የጦር ዐርማ ሲያዩበድንጋጤ ይዋጣሉ”ይላል እሳቱ በጽዮን፣ማንደጃውም በኢየሩሳሌም የሆነ እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 31