ኢሳይያስ 3:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የፊታቸው ገጽታ ይመሰክርባቸዋል፤ኀጢአታቸውን እንደ ሰዶም በይፋ ይናገራሉ፤አይደብቁትምም፤ጥፋትን በራሳቸው ላይ ስላመጡ።ወዮላቸው!

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:8-19