ኢሳይያስ 3:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝብ እርስ በርሱ ይጨቋቈናል፤ሰው በሰው ላይ፤ ባልንጀራ በባልንጀራው ላይ፣ወጣቱ በሽማግሌው ላይ፣ተራው ሰው በተከበረው ላይ ይነሣል።

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:1-14