ኢሳይያስ 3:25-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ወንዶቻችሁ በሰይፍ ስለት፣ተዋጊዎቻችሁ በጦርነት ይወድቃሉ።

26. የጽዮን ደጆች ያዝናሉ፣ ያለቅሳሉም፤እርሷም ተረስታ በመሬት ላይ ትቀመጣለች።

ኢሳይያስ 3