ኢሳይያስ 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ፣ ጌታ በጽዮን ሴቶች ዐናት ላይቈረቈር ያመጣል፤ እግዚአብሔርም ራሳቸውን ቡሀ ያደርጋል።

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:10-26