ኢሳይያስ 3:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወጣቶች ሕዝቤን ያስጨንቃሉ፤ሴቶችም ይገዟቸዋል።ሕዝቤ ሆይ፤ መሪዎችህ አሳስተውሃል፤ከመንገድህም መልሰውሃል።

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:3-21