ኢሳይያስ 3:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ ጌታ፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርከኢየሩሳሌምና ከይሁዳድጋፉንና ርዳታውን፣የምግብና የውሃ ርዳታውን ሁሉ ይነሣል፤

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:1-3