ኢሳይያስ 29:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጨካኞች እንዳልነበሩ ይሆናሉ፤ፌዘኞችም በነው ይጠፋሉ፤ለክፋት ያደፈጡ ሁሉ ይወገዳሉ።

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:10-24