ኢሳይያስ 28:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም እንዲህ ይላሉ፤ “የሚያስተምረው ማንን ነው?መልእክቱን የሚያብራራውስ ለማን ነው?ወተት ለተዉት ሕፃናት?ወይስጡት ለጣሉት?

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:1-10