ኢሳይያስ 28:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥቍር አዝሙድ በመውቂያ መሣሪያ አይወቃም፤ከሙን የሠረገላ መንኰራኵር አይሄድበትም፤ጥቍር አዝሙድ በበትር፣ከሙንም በዘንግ ይወቃል።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:21-29