ኢሳይያስ 28:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለኤፍሬም ሰካራሞች የመታበያ አክሊል ለሆነች፣በለመለመ ሸለቆ ዐናት ላይ ጒብ ብላ፣የክብሩ ውበት ለሆነች ጠውላጋ አበባ፣የወይን ጠጅ ለዘራቸው መኵራሪያ ለሆነች፣ለዚያች ከተማ ወዮላት!

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:1-8