ኢሳይያስ 27:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ዘወትር ውሃ አጠጣዋለሁ፤ስለዚህ ማንም አይጐዳውም፣ቀንና ሌሊት እጠብቀዋለሁ፤

4. እኔ አልቈጣም።እሾኽና ኵርንችት ምነው በተነሡብኝ!ለውጊያ በወጣሁባቸው፣አንድ ላይ ባቃጠልኋቸው!

5. አለዚያ ይምጡና መሸሸጊያቸው ያድርጉኝ፤ከእኔ ጋር ሰላም ይፍጠሩ፤አዎን፤ ከእኔ ጋር ሰላም ያድርጉ።”

ኢሳይያስ 27