ኢሳይያስ 25:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ብርቱ ሕዝቦች ያከብሩሃል፤የጨካኝ አሕዛብ ከተሞችም ይፈሩሃል።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:1-6