ኢሳይያስ 25:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. የእግዚአብሔር እጅ በዚህ ተራራ ላይ ያርፋል፤ነገር ግን ጭድ ከጭቃ ጋር እንደሚረገጥ፣ሞዓብም እንዲሁ ይረገጣል።

11. ዋናተኛ ሲዋኝ እጁን እንደሚዘረጋ፣በውስጡ ሆነው እጃቸውን ይዘረጋሉ፤ጌታ በእጃቸው ተንኰል ሳይታለል፣ትዕቢታቸውን ያዋርዳል።

12. ከፍ ብሎ የተመሸገውን ቅጥርህን ዝቅ ያደርገዋል፤ወደ ታች ያወርደዋል፤ወደ ምድር አውርዶምትቢያ ላይ ይጥለዋል።

ኢሳይያስ 25