ኢሳይያስ 24:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ለጻድቁ ክብር ይሁን” የሚል ዝማሬ፣ከምድር ዳርቻ ሰማን፤እኔ ግን፣ “ከሳሁ፤ መነመንሁ፤ወዮልኝ!ከዳተኞች አሳልፈው ሰጡ፤ከዳተኞች በክሕደታቸው አሳልፈው ሰጡ” አልሁ።

ኢሳይያስ 24

ኢሳይያስ 24:15-23