ኢሳይያስ 23:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንች የተረሳሽ ጋለሞታ፤በገና አንሺ፤ በከተማዪቱ ውስጥ ዙሪ፤እንድትታወሽም፣በገናሽን አሳምረሽ ምቺ፤ ብዙ ዘፈን ዝፈኚ።”

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:10-18