ኢሳይያስ 22:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መልካሞቹ ሸለቆዎችሽ በሠረገሎች ተሞልተዋል፤ፈረሰኞችም በከተማዪቱ በሮች ላይ ቆመዋል፤

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:2-12