ኢሳይያስ 22:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ሂድና ይህን መጋቢ፣የቤቱንም ኀላፊ ሳምናስን እንዲህ በለው፤

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:6-18