ኢሳይያስ 21:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታም እንዲህ አለኝ፤ ኋበውል የተቀጠረ ሠራተኛ ቀን እንደሚቈጥር፣ የቄዳር ክብር በአንድ ዓመት ውስጥ ያበቃለታል።

ኢሳይያስ 21

ኢሳይያስ 21:8-17