ኢሳይያስ 21:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠባቂውም መለሰ፤“ይነጋል፤ ግን ተመልሶ ይመሻል፤መጠየቅ ከፈለጋችሁ፣ ጠይቁ፤ነገር ግን ተመልሳችሁ ኑ” አለ።

ኢሳይያስ 21

ኢሳይያስ 21:3-17