ኢሳይያስ 19:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን ግብፃውያን እንደ ሴት ይሆናሉ፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ካነሣው ክንዱ የተነሣ በፍርሀት ይንቀጠቀጣሉ።

ኢሳይያስ 19

ኢሳይያስ 19:9-17