ኢሳይያስ 18:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህችውም መልእክተኞችን በባሕር፣ከወንዞች ማዶ በደንገል ጀልባ የምትልክ ናት።እናንት ፈጣን መልእክተኞች፤ረጃጅምና ቈዳው ወደ ለሰለሰ፣ከቅርብም ከሩቅም ወደሚፈራ ሕዝብ፣ኀያልና ቋንቋው ወደማይገባ፣ወንዞች ምድሩን ወደሚከፍሉት መንግሥት፣ ሂዱ!

ኢሳይያስ 18

ኢሳይያስ 18:1-7