ኢሳይያስ 17:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አጫጅ የቆመውን ሰብል ሰብስቦ፣ዛላውንም በክንዱ እንደሚያጭድ፣ይህም በራፋይም ሸለቆእንደሚለቀም ቃርሚያ ይሆናል።

ኢሳይያስ 17

ኢሳይያስ 17:3-11