ኢሳይያስ 16:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሐሴቦን ዕርሻ፣የሴባማም የወይን ተክል ጠውልጎአል፤የአሕዛብ ገዦች፣ኢያዜርን ዐልፈው፣ምድረ በዳውን ዘልቀው፣ሥሮቻቸውን እስከ ባሕር ሰድደው የነበሩትንየተመረጡ የወይን ተክሎችንረጋግጠዋል።

ኢሳይያስ 16

ኢሳይያስ 16:1-10