ኢሳይያስ 16:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዙፋን በፍቅር ይመሠረታል፤ከዳዊት ቤት የሆነ፣በፍርድ ፍትሕን የሚሻ፣ጽድቅንም የሚያፋጥን፣አንድ ሰው በታማኝነት በላዩ ይቀመጣል።

ኢሳይያስ 16

ኢሳይያስ 16:1-7