ኢሳይያስ 14:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሕዛብም ይወስዷቸዋል፤ወደ ገዛ ስፍራቸውም ይመልሷቸዋል።የእስራኤል ቤት አሕዛብን ርስት ያደርጓቸዋል፤ በእግዚአብሔርም ምድር ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎች አድርገው ይገዟቸዋል፤የማረኳቸውን ይማርኳቸዋል፤የጨቈኗቸውንም ይገዟቸዋል።

ኢሳይያስ 14

ኢሳይያስ 14:1-5