ኢሳይያስ 13:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሽብር ይይዛቸዋል፤ሥቃይና ጭንቀት ይደርስባቸዋል፤ምጥ እንደ ያዛት ሴት ያምጣሉ፤እርስ በርሳቸው በድንጋጤ ይተያያሉ፤ፊታቸውም በፍርሀት ቀይ ይሆናል።

ኢሳይያስ 13

ኢሳይያስ 13:1-18