ኢሳይያስ 13:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተራቈተ ኰረብታ ዐናት ላይ ምልክት ስቀሉ፤ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ጩኹ፤በመሳፍንቱም በር እንዲገቡ፣በእጅ ምልክት ስጡ።

ኢሳይያስ 13

ኢሳይያስ 13:1-10