ኢሳይያስ 13:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደሚታደን ሚዳቋ፣እረኛም እንደሌለው የበግ መንጋ፣እያንዳንዱ ወደ ወገኑ ይመለሳል፣እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሸሻል።

ኢሳይያስ 13

ኢሳይያስ 13:12-19