ኢሳይያስ 13:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰማይ ከዋክብትና ሰራዊታቸው፣ብርሃን አይሰጡም፤ፀሓይ ገና ከመውጣቷ ትጨልማለች፤ጨረቃም ብርሃኗን አትሰጥም።

ኢሳይያስ 13

ኢሳይያስ 13:3-20