ኢሳይያስ 10:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መተላለፊያውን ዐልፈው እንዲህ ይላሉ፤“በጌባዕ ሰፍረን እናድራለን።”ራማ ደነገጠች፤የሳኦል ከተማ ጊብዓ ሸሸች።

ኢሳይያስ 10

ኢሳይያስ 10:27-34