ኢሳይያስ 10:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰው እጁን ወደ ወፍ ጎጆ እንደሚሰድ፣እኔም እንዲሁ እጄን ወደ መንግሥታት ሀብት ሰደድሁ፤ሰዎች የተተወ ዕንቍላል እንደሚሰበስቡ፣እኔም እንዲሁ ምድርን ሁሉ ሰበሰብሁ፤ክንፉን ያራገበ የለም፤አፉንም ከፍቶ የጮኸ አልነበረም።’ ”

ኢሳይያስ 10

ኢሳይያስ 10:5-23