ኢሳይያስ 10:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ፍትሕ የጐደለውን ሕግ ለሚያወጡ፣ጭቈና የሞላበትን ሥርዐት ለሚደነግጉ ወዮላቸው!

2. የድኾችን መብት ለሚገፉ፣የተጨቈነውን ሕዝቤን ፍትሕ ለሚያዛቡ፣መበለቶችን ለሚበዘብዙ፣ወላጅ የሌላቸውን ልጆች ለሚመዘብሩ ወዮላቸው!

ኢሳይያስ 10