ኢሳይያስ 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ሴት ልጅበወይን አትክልት ውስጥ እንዳለ ዳስ፣በዱባ ተክል ወስጥ እንደሚገኝ ጐጆ፣እንደ ተከበበም ከተማ ተተወች።

ኢሳይያስ 1

ኢሳይያስ 1:4-12