ኢሳይያስ 1:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ የሰዶም ገዦች፤የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤እናንተ የገሞራ ሰዎች፤ የእግዚአብሔርን ሕግ አድምጡ።

ኢሳይያስ 1

ኢሳይያስ 1:6-14