አብድዩ 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በዚያ ቀን ጥበበኛ ሰዎችን ከኤዶም፣አስተዋዮችንም ከዔሳው ተራሮች አልደመስስምን?”ይላል እግዚአብሔር።

አብድዩ 1

አብድዩ 1:1-17