አብድዩ 1:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የኔጌብ ሰዎች፣የዔሳውን ተራራ ይይዛሉ፤ከተራራው ግርጌ ያሉ ሰዎችም፣የፍልስጥኤማውያንን ምድር ይወርሳሉ፤የኤፍሬምንና የሰማርያንም ዕርሻ ይይዛሉ፤ብንያምም ገለዓድን ይወርሳል።

አብድዩ 1

አብድዩ 1:12-20