አብድዩ 1:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዶች ሀብቱን ዘርፈው ሲሄዱ፣ባዕዳንም በበሮቹ ሲገቡ፣በኢየሩሳሌምም ላይ ዕጣ ሲጣጣሉ፣በዚያ ቀን ገለልተኛ ሆነህ ተመለከትህ፣አንተም ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆንህ።

አብድዩ 1

አብድዩ 1:4-17