አስቴር 7:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ንጉሡን በቅርብ ከሚያገለግሉት ጃንደረቦች አንዱ የሆነው ሐርቦና፣ “እነሆ ቁመቱ አምሳ ክንድ የሆነ ግንድ በሐማ ቤት አጠገብ ተተክሎአል፤ ይህን ያዘጋጀው ንጉሡን ለማዳን በጎ ነገር ለተናገረው ለመርዶክዮስ ነው” አለ።ንጉሡም፣ “በዚሁ ላይ ስቀሉት” አለ።

አስቴር 7

አስቴር 7:8-10