አስቴር 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም በኋላ መርዶክዮስ ወደ ንጉሡ በር ተመለሰ፤ ሐማ ግን አዝኖና ራሱን ተከናንቦ በጥድፊያ ወደ ቤቱ ሄደ።

አስቴር 6

አስቴር 6:10-14