አስቴር 5:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐማ ግን እንደምንም ራሱን ተቈጣጥሮ ወደ ቤቱ ሄደ።ወዳጆቹንና ሚስቱን ዞሳራን አስጠርቶ በአንድነት ከሰበሰባቸው በኋላ፣

አስቴር 5

አስቴር 5:9-14