አሞጽ 9:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተሰደደውን ሕዝቤን እስራኤልን እመልሳለሁ፤እነርሱም የፈራረሱትን ከተሞች መልሰው ሠርተው በውስጣቸው ይኖራሉ።የወይን ተክል ተክለው፣ ጠጁን ይጠጣሉ፤አትክልት ተክለው ፍሬውን ይበላሉ።

አሞጽ 9

አሞጽ 9:4-15