አሞጽ 8:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም ትላላችሁ፤“መስፈሪያውን በማሳነስ፣ዋጋውን ከፍ በማድረግ፣በሐሰተኛ ሚዛን በማጭበርበር፣እህል እንድንሸጥ፣የወር መባቻ መቼ ያበቃል?ስንዴም ለገበያ እንድናቀርብ፣ሰንበት መቼ ያልፋል?”

አሞጽ 8

አሞጽ 8:1-9