አሞጽ 7:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር፣ “አሞጽ፣ የምታየው ምንድ ነው?” አለኝ።እኔም፣ “ቱምቢ” አልሁ።ጌታም እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱምቢ እዘረጋለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲያ አልምራቸውም።

አሞጽ 7

አሞጽ 7:3-14