አሞጽ 6:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታእግዚአብሔር “የያዕቆብን ትዕቢት ተጸይፌአለሁ፤ምሽጎቹንም ጠልቻለሁ፤ከተማዪቱንና በውስጥዋ ያለውን ሁሉ፣አሳልፌ እሰጣለሁ” ሲል በራሱ ምሎአል፤ይላል የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር።

አሞጽ 6

አሞጽ 6:6-14